Alemneh Wasse
Alemneh Wasse
  • Видео 249
  • Просмотров 6 882 859

Видео

Alemneh Wasse ዲሞክራቶች ባይደንን #ገለል በሉ እያሉ በይፋ መጠየቅ ጀመሩ!ባይደን #ክችች ብለዋል!
Просмотров 12 тыс.20 часов назад
Alemneh Wasse ዲሞክራቶች ባይደንን #ገለል በሉ እያሉ በይፋ መጠየቅ ጀመሩ!ባይደን #ክችች ብለዋል!
Alemneh Wasse የኤርትራ ብስክሌተኛ #ቢኒያምግርማይ #በቱደፍራንስ #የአፍሪካን #ፈር ቀደደ!
Просмотров 14 тыс.2 часа назад
Alemneh Wasse የኤርትራ ብስክሌተኛ #ቢኒያምግርማይ #በቱደፍራንስ #የአፍሪካን #ፈር ቀደደ!
Alemneh Wasse #"አፈር የነኩ" 'ዘመናዊ ዲያስፖራ ገበሬ' !!
Просмотров 6 тыс.2 часа назад
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ 👇 ruclips.net/channel/UC2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA
Alemneh Wasse # ትራምፕ ቸር ወሬ ሰሙ!ከፍተኛው ፍ/ቤት በስልጣናቸው አግባብ ውስጥ ለፈፀሙት አይጠየቁም ሲል በየነላቸው!
Просмотров 20 тыс.2 часа назад
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ 👇 ruclips.net/channel/UC2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA
Alemneh Wasse ፐሬዚ.ባይደን "እሺ" ቢሉ፤ሒላሪና ኦባማ ??ያንተያለህ!
Просмотров 29 тыс.4 часа назад
Alemneh Wasse ፐሬዚ.ባይደን "እሺ" ቢሉ፤ሒላሪና ኦባማ ??ያንተያለህ!
Alemneh Wasse ጆ ባይደን #እምቢኝ እያሉ ነው!!
Просмотров 28 тыс.7 часов назад
Alemneh Wasse ጆ ባይደን #እምቢኝ እያሉ ነው!!
Alemneh Wasse በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ የግል አልሚዎች ወደልማት እንዲገቡ ተጠየቀ።
Просмотров 3,1 тыс.9 часов назад
Alemneh Wasse በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ የግል አልሚዎች ወደልማት እንዲገቡ ተጠየቀ።
Alemneh Wasse ኦ!አሜሪካ!
Просмотров 36 тыс.9 часов назад
Alemneh Wasse ኦ!አሜሪካ!
Alemneh Wasse "አበበ ጠማማው" በአትላንታ ክርከር በምሳሌነት ተነሳ!!
Просмотров 20 тыс.9 часов назад
Alemneh Wasse "አበበ ጠማማው" በአትላንታ ክርከር በምሳሌነት ተነሳ!!
Alemneh Wasse ክርከሩ ተካሔደ!"ጆባይደን ያረጁና ለስልጣን የማይበጁ "መሆናቸው ታየ!ትራምፕ
Просмотров 42 тыс.12 часов назад
Alemneh Wasse ክርከሩ ተካሔደ!"ጆባይደን ያረጁና ለስልጣን የማይበጁ "መሆናቸው ታየ!ትራምፕ
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር! የውጭ ዜጎች መከረኛዋ ሊባኖስን "በመስመጥ እንዳለ መርከብ "መሸሽ ጀመሩ!
Просмотров 22 тыс.14 часов назад
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር! የውጭ ዜጎች መከረኛዋ ሊባኖስን "በመስመጥ እንዳለ መርከብ "መሸሽ ጀመሩ!
#አያቶቹ ሁለቱ የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ተፎካካሪያዎች ነገ ቀን ላይ "#ብቻለብቻ" ይዋጣላቸዋል!
Просмотров 17 тыс.14 часов назад
Alemneh Wasse #አያቶቹ ሁለቱ የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ተፎካካሪያዎች ነገ ቀን ላይ "#ብቻለብቻ" ይዋጣላቸዋል!
Alemneh Wasse አጃኢብ! ሆንዱራስን #የገዙ ፕሬዚደንት አሜሪካ #45 ዓመት ተፈረደባቸው!
Просмотров 10 тыс.14 часов назад
Alemneh Wasse አጃኢብ! ሆንዱራስን #የገዙ ፕሬዚደንት አሜሪካ #45 ዓመት ተፈረደባቸው!
Alemneh Wasse የዩኩሬን እሳት አልበረደም!!!"ጁሊያን አሳንጅ ተፈታ"
Просмотров 34 тыс.16 часов назад
Alemneh Wasse የዩኩሬን እሳት አልበረደም!!!"ጁሊያን አሳንጅ ተፈታ"
Alemneh Wasse የሊባኖስ አየርማረፊያ ፈንጂ ማከማቻ?ራሺያ በአታካም ተመታች።ቀጥሎስ? እሳቱ እየጋመ ነው!
Просмотров 52 тыс.21 час назад
Alemneh Wasse የሊባኖስ አየርማረፊያ ፈንጂ ማከማቻ?ራሺያ በአታካም ተመታች።ቀጥሎስ? እሳቱ እየጋመ ነው!
Alemneh Wasse የወንድ ጓደኛዋ ዘንድ እየበረረች ሳለ አውሮፕላን ማረፊያ መሐል #ሳማት!
Просмотров 12 тыс.День назад
Alemneh Wasse የወንድ ጓደኛዋ ዘንድ እየበረረች ሳለ አውሮፕላን ማረፊያ መሐል #ሳማት!
Alemneh Wasse ኔታንያሁ አሜሪካንን በአደባባይ #ማሳቀላቸውን ደገፉ!
Просмотров 22 тыс.День назад
Alemneh Wasse ኔታንያሁ አሜሪካንን በአደባባይ #ማሳቀላቸውን ደገፉ!
Alemneh Wasse #ጋላንት ወደ አሜሪካ ተነሱ፤ #የግዙፍ ቦምቦች ጭነት እንዲለቀቅ ይጠይቃሉ!!
Просмотров 22 тыс.День назад
Alemneh Wasse #ጋላንት ወደ አሜሪካ ተነሱ፤ #የግዙፍ ቦምቦች ጭነት እንዲለቀቅ ይጠይቃሉ!!
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! እሰራኤል- ሔዝቦላ ፍልሚያ ቀርቧል!የተመ "መቅሠፍት"ብሏል፤ካናዳ ዜጎቿን ከሊባኖስ ...
Просмотров 25 тыс.День назад
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! እሰራኤል- ሔዝቦላ ፍልሚያ ቀርቧል!የተመ "መቅሠፍት"ብሏል፤ካናዳ ዜጎቿን ከሊባኖስ ...
Alemneh Wasse "እየታገሱን ብቻ ነው!እንደሰው አልተቆጠርንም!!
Просмотров 19 тыс.День назад
Alemneh Wasse "እየታገሱን ብቻ ነው!እንደሰው አልተቆጠርንም!!
ከሐጂ ተጓዦች መካከል 460 ምዕመናን #በፀሐይምች መሞታቸውን ሳውዲ አስታወቀች።
Просмотров 9 тыс.День назад
ከሐጂ ተጓዦች መካከል 460 ምዕመናን #በፀሐይምች መሞታቸውን ሳውዲ አስታወቀች።
Alemneh Wasse አ ዋ ዜ ሰበር!!ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቂ!ኮሪያ ልሳነ-ምድር ደፍርሷል!
Просмотров 26 тыс.День назад
Alemneh Wasse አ ዋ ዜ ሰበር!!ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቂ!ኮሪያ ልሳነ-ምድር ደፍርሷል!
Alemneh Wasse ከድጡ ወደ ማጡ!ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን #የጦርመሣሪያ ልትሰጥ ነው!
Просмотров 25 тыс.День назад
Alemneh Wasse ከድጡ ወደ ማጡ!ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን #የጦርመሣሪያ ልትሰጥ ነው!
Alemneh Wasse ፑቲንና የቬትናም መሪዎች በስትራተጂክ ግንኙነታቸው ላይ ተወያዩ::
Просмотров 17 тыс.День назад
Alemneh Wasse ፑቲንና የቬትናም መሪዎች በስትራተጂክ ግንኙነታቸው ላይ ተወያዩ::
Alemneh Wasse የሔዝቦላው መሪ ናስራላህ ዛቱ!"#የእስራኤልምሰሶዎች ይወዛወዛሉ!"
Просмотров 20 тыс.День назад
Alemneh Wasse የሔዝቦላው መሪ ናስራላህ ዛቱ!"#የእስራኤልምሰሶዎች ይወዛወዛሉ!"
Alemneh Wasse ጎርባቾቭ ቢሆኑም እንኳን በ ኒኩለር ይዋጉ ነበር
Просмотров 32 тыс.14 дней назад
Alemneh Wasse ጎርባቾቭ ቢሆኑም እንኳን በ ኒኩለር ይዋጉ ነበር
Alemneh Wasse ፑቲን በደረቅ ሌሊት ፒዮንጎያንግ ገቡ!
Просмотров 45 тыс.14 дней назад
Alemneh Wasse ፑቲን በደረቅ ሌሊት ፒዮንጎያንግ ገቡ!
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! ፑቲን ከነገ ጀምሮ ሱሜን ኮሪያንና ቬትናምን ጠምረው ሊጎበኙ ነው!
Просмотров 32 тыс.14 дней назад
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! ፑቲን ከነገ ጀምሮ ሱሜን ኮሪያንና ቬትናምን ጠምረው ሊጎበኙ ነው!
Alemneh Wasse በአሜሪካን ምርጫላይ ያንዣበበው ስጋት
Просмотров 28 тыс.14 дней назад
Alemneh Wasse በአሜሪካን ምርጫላይ ያንዣበበው ስጋት

Комментарии

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 16 минут назад

    ወንድሜ ሀዋዜ ስለ :ኬንያ ፕሮቴስት ዝግብ ል ን ፡ በፍቅር እጠይቃለሁ ዝግ በህ ከሆነ ይቅርታ

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 27 минут назад

    የሚላት ኩሩኩድ ንው

  • @edenhailes754
    @edenhailes754 35 минут назад

    Thanks Eritrea 🇪🇷 ❤

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 40 минут назад

    Thank you, Alemneh Wase, for reporting about Binyam Girmay's win in the Toure De France. We Eritreans love you.

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 41 минуту назад

    አንጋፈው ጋዜጠኛ አለም ዋሴ ባንተ ድምፅ ሲገለጥ ለየቱያለ ደምቆ አለ እናመሰግናለን አለምዬ ክብርል ለመላው የአፍሪካ ህዝብ ወራት ነዉ ስላም ለኤርትራ/ኢትዬ ሕዝቦነች ትለያለህ ወንድማችን እንውድሃለን❤❤❤❤

  • @samuelgebre988
    @samuelgebre988 42 минуты назад

    👍🏽👍🏽🇪🇷🇪🇷 Good job Alemneh!! Keep up the good work.

  • @henok346
    @henok346 55 минут назад

    Almneh wase best of best journalist

  • @Abi-hero
    @Abi-hero 55 минут назад

    BINI HOPE OF AFRICA🌿💙🌿💙🌿💙🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍

  • @YohannesWorku-d4y
    @YohannesWorku-d4y 56 минут назад

    የአለምን ዜና አታሰሙን የሚል አስተሳሰብ የአለምን አንድ መሆን ያለመረዳት ይመስለኛል ብዙ ጀሮ መስጠት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ፡፡

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 Час назад

    Zibelochew lemerbesh silpeligu edezih nachew ye kilili wore editaworulachew new zeregnoche nachu alamachew yigebanali.

  • @bahrnameretna5687
    @bahrnameretna5687 Час назад

    Thanks 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Alemneh wasse ❤❤❤❤❤ Delu ye Afrika new

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Час назад

    manim wededim tela America ye Alem mira nat

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 Час назад

    አለም አያቴን አስታወስከኝ በዚህ ተረት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Час назад

    እንደዚህ አይነት ጥያቄ የቀረበው ሰው እራሱ ኢትዮጵያዊ ነው ወይ ??ትራምፕ ለኢትዮጵያ ምን እንደዛቱት የመያቃዉ ባይደን ምን አይነት በደል እያደረሰ እንዳለ የጠፋበት ኢትዮጵያዊ ከለ እኔ እንጃ !!!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 2 часа назад

    wow አለምሻ ይህ አገላለፅክ አይለወጥ እየሣቅን እዉቀት excellent ጋዜጠኛ ከነጠያቂክ ባለደረባህ wow ናችሁ

  • @53067
    @53067 2 часа назад

    እጣፈንታችን አሁን በጣም እያሳሰበኝ ነው😢

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 2 часа назад

    ባይደን አሁን ሳይሆን በፊት ነበር ከፖለቲካው መውጣት የነበረበት አለምን ከመቼውም ጊዜ በላይ ለኒውክሬ አደጋ የጣለ መሪ ።

  • @SoloGrande291
    @SoloGrande291 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 2 часа назад

    አልሻና ባልደረባህ ይተንትኑ አቤት ጌታሆይ ዜናካደመጡ እዚ wow

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 2 часа назад

    🤣🤣🤣🤣🤣ዲሞክራቶች እራሱ እንደዚህ ለ ባይደን ከቨር አልሰሩለትም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wi9wv7lb1l
    @user-wi9wv7lb1l 2 часа назад

    ያንተ ድምጽ ኤርትራውያን 13 ኣመት ሰሙት በጣም ኖው ምንወድክ ክቡር ጋዜጠኛ ሰለ ዳኒኤል የተናገርክ እሰከ ኣሁን ኖው ምንሰማቾው ድምጽክ ❤️❤️🩸🩸👑you are the best of journalist ❤thank you 🇪🇷🩸🌎👍

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 2 часа назад

    We are not American, Russian, Palestine or Jewish, we have hundred problems every day

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos 2 часа назад

    ትራምፕ በአፉ ነዉ የተናገረዉ ። ጆባይደን ካስወጣን አግዋ ሳያስመለረሰን ሊወጣ ነው። ትራምፕ አሳስተዉት ነው።

  • @tsegayewoldemariam9754
    @tsegayewoldemariam9754 2 часа назад

    መቼም ብዙ ጊዜ የአለምነህን ትንተና እከታተላለሁ የዛሬው ግን በጣም የሚያሳፍር ነው ግን የአንድ አቅጣጫ ተፅዕኖ ያስከተለው ነው ብዬ ወስጀዋለሁ

  • @behailubelay1621
    @behailubelay1621 3 часа назад

    ይሁዲዉ አለምነህ ዋሴ በርግጥ የኢትዮጵያን ወይስ የእስራኤልን ጥቅም የምታጎነዉ??? ይሁዲ ፈላሻ መሆንን ተቀብለህ የትንታኔህ አስኳል እስራኤልን ማእከል አያደርግም ብለን እንድናስብ መቼም አትጠብቅም!!! ሀይፐር ሪያሊቲ!!! ዘ ትሩዝ ኢዝ ቢሀይንድ!!!

    • @w.h167
      @w.h167 2 часа назад

      በአንተ ቤት ተናግረህ ሞተሃል! ከአለም ላይ ወረድ በል! የምትፅፈውን ካላወክ አንብብ ! ለማወቅ አይረፍድም

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 2 часа назад

      ምንዘርላይአንጠለጠለክ ትንሸ ራሥ

    • @behailubelay1621
      @behailubelay1621 Час назад

      የኛ ትንሽ ከሆነ ያንቺ ዮዶ ቂ* መሆኑ ነዋ! ይሁዲ ማንነት ወይስ ዘር ፈላሻዋ???

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Час назад

      @@behailubelay1621 ወንድም ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ የምንም ሠዉሠራሸ ሃይማኖት ተከታይ ባለመሆኔ ሠዉን የሚያፀድቀዉ ሃይማኖት ሣይሆን እምነት ነዉ ደግሞሥ አይሁድ ምንአረጉህ እንዲህ የምታሣዱዳቸዉ ሠዉ ናቸዉ ህዝብናቸዉ ሃገር ናቸዉ ሣይነኩአቸዉ አይነኩም ምድሩንም ቢሆን የሠጣቸዉ የአለምፈጣሪነዉ አትድክ በመርገም እነሡን ድራሸሢያጠፋ እንጂ ሢጠፋ በታሪከ አልታየምና

    • @w.h167
      @w.h167 Час назад

      @@behailubelay1621 ኮሜንት ተሰጠህ እኮ! የምትፅፈውን ስለማታውቅ አንብብ ተማር! ከአወክ በሗላ እስተያየት ምን ተብሎ እንደሚፃፍ ይገባሃል እሺ! በርታ ለትምህርት ለማወቅ አይረፍድም

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d 3 часа назад

    በቂም, በጥላቻ‼️የሚወስን ህግ መጨረሻው…………!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 часа назад

    👉 ኢትዮጵያ በ ዶናልድ ትራንፕ አስተዳደር ጫና ከተጎዳችው መጎዳት ፡ በላይ በዲሞክራት አስተዳደር በነ ባይደን የተጎዳችው ይበልጣል ! በተለይ በዲሞክራት አስተዳደር ውስጥ በአፍቃሪ ህወሓት ወያኔ የሚታወቁ እንደነ ሱዛን ራይዝ እና ሌሎችም ያሉበት ኢትዮጵያን. ከአጋዋ የትሪድ ንግድ ሳይቀር እንድትወጣ ና ከወያኔጋ በነበረን ጦርነት እርዳታና ብድር ጭምር በመከልከል ወያኔን በመደገፍ ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ጫና የፈጠረ በባይደን የሚመራው የዲሞክራቱ ቡድን ነበር ፡ ይሄ ሊዘነጋ አይገባም !!

  • @zenniberhane6190
    @zenniberhane6190 3 часа назад

    You are blessed my hiro ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-wr7mt4mw1b
    @user-wr7mt4mw1b 3 часа назад

    አለምነህ ዋሴ እናመሰግናለን ከኤርትራ ❤

  • @timnithaile9385
    @timnithaile9385 3 часа назад

    ለመላው አፍሪቃ እኳን ደስ አለን 🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷 ሁሌ ደስ ደስ የሚል ያሰማን

  • @timnithaile9385
    @timnithaile9385 3 часа назад

    አለም ዋሴ በዛ ብዘቃትና ሃይለኛ የጋዜጤ

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 3 часа назад

    The coming of Trump is the end of liberal iniquity not in the US but all over the Globe: Ukraine war, the middle east, Africa

  • @mesfunghebregherghish5142
    @mesfunghebregherghish5142 3 часа назад

    ድሉ የሁላችን ነው አለምንህ ዋሰ አዋዘ እናመስግናለን ደስ እንዳልቹ ደስ ብሎናል ወንድማችን ዋሴ(አዋዘ)🇪🇷🙏❤🇪🇹

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 часа назад

    Excellent !!!❤❤❤

  • @oneloveonelove1087
    @oneloveonelove1087 4 часа назад

    Thank you Alemneh all this is for Africa for sure 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 4 часа назад

    ለምነህ ዋሴ : እድሜና ጤና ይስጥህ !!! መልካሙን ሁሉ እንመኘለሀለን ንሩልን ክበርልን ። - በቱሬ ዲፍራንስ የተራራ ንጉስ ዳኒኤል ተ/ሀይማኖትና - ብስክሊተኛዉ መርሀዊ ቁዱስንም አሰታወሽነህን የሚያሳይ ነዉ ። ❤ 🇪🇷 🚴🏽‍♂️ 🎉 !!!

  • @user-ez8pr1mz7e
    @user-ez8pr1mz7e 4 часа назад

    ❤❤❤

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 4 часа назад

    አለም ይሄን ዜና አልሰማሁም ጪራሽ አልከፈትኩትም ነገርግን ይሄን ዜና አንተ ማቅረብ ሰላለብህ ነው ያቀረብከው ለምን ሲባል coz of this is social media but የኤርትራውያንን ዜና ከመመልከት በቁም ብሞት ይሻለኛል

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 4 часа назад

    በጣም ያስገርማል "የአሜሪካ ምርጫ ለኢትዮጵያ ምን ፋይዳ አለው ለምን አብዝታችሁ ትነግሩናላችሁ " የሚል ካለ በእርግጥም ገና አልተፈጠረም ይህችን ዓለም ገና አላወቃትም ማለት ነው ። ቢያንስ የድሮውን አይወቅ በትራንፐ እና በባይደን ዘመን በፕሬዝደንቶቹ ፊርማ ያጣናቸውን የደረሠብንን ፈተና እንዴት አላወቀውም ? እንኳን የአሜሪካ አይደለም የዩክሬን እና የሩሲያ : በፍልስጤም እስራኤል ምክንያት እነ ሁቲ ጉሮሮአችን ላይ እንዴት እንደቆሙ ማወቅ ግድ ነው ። እኔ የፋኖ ወይ የሸኔ ከመንግስት ጋር ያላቸው እርግጫ ሳይሆን በሕይወት በህልውና ለመኖር መሸሺያ አግኝቼ በልቼ ለመኖር የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነትም የሚያመጣው የእልቂት መዘዝም ነው የሚያሳስበኝ ።

    • @behailubelay1621
      @behailubelay1621 3 часа назад

      ያጋነንሸ አይመስልሽም???

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 3 часа назад

      ትክክል የተማረ ይረዳል ይሄንን ሃሳብ 🎉🎉🎉

  • @oali3341
    @oali3341 4 часа назад

    Good job Alembeh. pride pride BiniB Bini Bini viva 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🌍🌍🌍

  • @samy3139
    @samy3139 4 часа назад

    Well done, and thank you.. For reporting, this bring us more closer in a mutual respect Eritrea 🇪🇷..

  • @LegeseMengsteab
    @LegeseMengsteab 4 часа назад

    Hello Eritrea we tegay🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌴🌴🌴🌴🌵🌵⛰️⛰️⛰️

  • @samy3139
    @samy3139 4 часа назад

    Thank you, Great reporting and amazing voice... Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 peace. Proudly African. Bini of Eritrea 🇪🇷

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d 4 часа назад

    አለም ጠንካራና አንጋፋ ጋዜጤኛ እድሜ ይስጥህ።

  • @KellyKetty-e8f
    @KellyKetty-e8f 4 часа назад

    አለምነህን የማስታውሰው በኢራቅና በኩዌት ጦርነት ያቀርብ የነበረውን ዘገባ በጉጉት እንከታተል ነበር።good news .

  • @detimengistu8642
    @detimengistu8642 4 часа назад

    አለም ስወድህ

  • @freweynikiflay5353
    @freweynikiflay5353 4 часа назад

    ውድ ኣለምነህ ዋሴ በጣም እናመስግናለን ልክ ነህ ይህ የኤረትራውያን ድል ብቻ ሳይሆን የሙሉ ኣፍሪቓ ድል ነው

  • @show8133
    @show8133 4 часа назад

    ወዝዋዜ ስትመች❤❤❤❤❤

  • @yaredtekeste7026
    @yaredtekeste7026 4 часа назад

    ኣለም ዋሴ ምርጥ የኣለማችን ጋዜጠኛ፡ምርጥ ተመራማሪ ታሪክ፡ኩሩ ኢትዮጵያዊ ተንታኝ፡ገዲም እና ብዙ ተሞክሮ ያለው ምርጥ ወንድማችን ምስጋናችን ወደር የለውን፡እንካን ለዚህ ድል ኣበቃን ለሁሉ ኣፍሪቃዎች ወንድሞቻችን ከ ኤርትራዊ ወንድምህ፡ ድል ለሰፊው የኣፍሪቃ ህዝቦች ይሁን!!!

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 5 часов назад

    Almnhe